Aktuell

በጀርመን አገር በሙኒክ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣን ምላሽ ለወገኔ በሚል ዝግጅት ከ15,000.00 € (አስራ አምስት ሺህ ዩሮ)በላይ አሰባሰቡ።

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በአሸባሪው የህውሃት ቡድን እኔ ወደ የመንግስት ስልጣን ካልተመለስኩ ሀገር ትፍረስ በሚል ዕብሪት በቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ ሰላማዊው የሀገራች ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ ለመገደል ፣ንብረቱን […]

ግድቡ የኔ ነው!

በመስፍን ጳውሎስ የህዳሴ ግድቡ ስራ መጠናቀቅ የአንድ ብሄር፣ሀይማኖት ወይም የፖለቲካ አመለካከት ያለው ህብረተሰብ ብቻ ፍላጎት ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያውያን መሆኑ ግልጽ ነው።ከዚህ የግድብ ስራ ጋር የተያያዙ […]

ከእኛ ወዲያ ለእኛ

በሙኒክ የኢትዮጵያውያን ኮሙዩኒቲ ማህበር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከፈተው ህግን የማስከበር ዘመቻ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎችና የመከላከያ ሰራዊት የማቴሪያልና የገንዘብ ድጋፍ የማድረጉ ስራ በሀገር ውስጥና ከሀገር […]

ታሪክ ሰርቶ ማለፍ

በመስፍን ጳውሎስ  ውድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን በምንኖርበት በጀርመን አገር በሙኒክ ከተማ ኗሪ የነበሩትና የሀገራችን የኢትዮጵያን ታሪክ ለኢትዮጵያውያንና ለሌሎች በአለም ዙሪያ ያሉ ሕዝቦች […]