የኢትዮጵያ አዲስ አመት 2012 ዓ/ም በሙኒክ ከተማ በድምቀት ተከብሯል

በጀርመን አገር በሙኒክ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ/ም ( እኤአ በኦክቶበር 12.2019) በኮሚኒዩቲያቸው አስተባባሪነት በኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር አዲሱን ዓመት 2012ዓ/ምን ባንድ ላይ ተስባስበው ቤተስባዊ መልክ ባለውና በደመቀ ሁኔታ አክብረዋል።
» Weiterlesen