Zum Inhalt springen
Ethiopian Community in Munich e.V

Ethiopian Community in Munich e.V

  • Startseite | መነሻ ገጽ
  • Video | ቪዲዮ
  • Photos | ፎቶ
  • Sport | ስፖርት
  • ኪነ-ጥበብ
    • ከመፃህፍት-አለም
    • ግጥም
    • ሥነ-ጽሁፍ
  • የአባልነት ቅጽ
  • Contact us
  • Video Category
  • Search Videos
  • User Videos
  • Player Embed

Monat: Oktober 2021

ፈጣን ምላሽ ለተራበው፣ለተጠማውና ለታረዘው ወገኔ !

Oktober 24, 2021 admin1 Aktuell
» Weiterlesen

ኮሚኒቲውን ለመርዳት

Ethiopian Community in Munich e.V.

Stadtsparkasse München
IBAN:DE22 7015 0000 0104 1171 48
BIC:SSKMDEMMXXX

NEWS

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በቤተክርስቲያኗ ላይ ጥቃት እየተፈጸመ ነው አለ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በቤተክርስቲያኗ ላይ ጥቃት እየተፈጸመ ነው አለ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእምነት አባቶች እና የእምነቱ ተከታዮች ላይ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑን የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ቅዳሜ ጥር 27/2015 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብበሳ አድርጎ ባወጣው መግለጫ አመለከተ። በዚህም የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዷቸው እርምጃዎች በቤተክርስቲያኗ አባላት ላይ የሕይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። አስካሁን ሦስት ሰዎች መሞታቸውም ተዘግቧል። [...]

መንግሥት በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት በውይይት መፈታት አለበት አለ
መንግሥት በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት በውይይት መፈታት አለበት አለ

የፌደራሉ መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረው መለያየት በውይይት እና በቤተ ክርስቲያኒቱ አሠራር መሠረት መፈታት አለበት አለ። [...]

በዘረፋ እና በወንጀል እየተናጠች ያለችው ትግራይ
በዘረፋ እና በወንጀል እየተናጠች ያለችው ትግራይ

በትግራይ ክልል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት በአሁኑ ወቅት ቢቆምም የወንጀል ድርጊቶች ሌላ ስጋት ደቅነዋል። በክልሉ ከተራ ንጥቂያ እና ዝርፊያ ባሻገር በመሳሪያ ያታገዙ ከባድ ዘረፋዎች ተበራክተዋል። በተለይ በዋና ከተማዋ መቀለ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እጅግ አሳሳቢ ሆኗል። በዚህም ሳቢያ ከንብረት ባሻገር በሰዎች አካል እና ሕይወት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የፀጥታ ኃላፊዎች አረጋግጠዋል። [...]

አሜሪካ ‘እየሰለለ አስቸገረኝ’ ያለችውን የቻይና ፊኛ አፈነዳች
አሜሪካ ‘እየሰለለ አስቸገረኝ’ ያለችውን የቻይና ፊኛ አፈነዳች

አሜሪካ ‘እየሰለለ አስቸገረኝ’ ያለችውን የቻይና ፊኛ አፈነዳች [...]

የቀድሞ የፓኪስታን ፕሬዝዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ በ79 ዓመታቸው አረፉ
የቀድሞ የፓኪስታን ፕሬዝዳንት ፐርቬዝ ሙሻራፍ በ79 ዓመታቸው አረፉ

የቀድሞ የፓኪስታን ፕሬዝዳንት የነበሩት ፐርቬዝ ሙሻራፍ በተወለዱ በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። [...]

Letzte Beitrage

  • በጀርመን አገር በሙኒክ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣን ምላሽ ለወገኔ በሚል ዝግጅት ከ15,000.00 € (አስራ አምስት ሺህ ዩሮ)በላይ አሰባሰቡ።
    Autor Mesfin Pawlos
  • ፈጣን ምላሽ ለተራበው፣ለተጠማውና ለታረዘው ወገኔ !
    admin1
  • ግድቡ የኔ ነው!
    admin1
  • የወንድማችን የአቶ ብሩክ ማሞ የመታሰቢያ ሃውልት ምርቃት
    admin1
  • ከእኛ ወዲያ ለእኛ
    admin1

Archive

  • November 2021
  • Oktober 2021
  • Juli 2021
  • März 2021
  • Februar 2021
  • Januar 2021
  • Dezember 2020
  • November 2020
  • Mai 2020
  • April 2020
  • Februar 2020
  • Januar 2020
  • Mai 2019
Erstellt mit WordPress und Smartline.