Skip to content
MENUMENU
  • Anmelden
  • Registrieren
Ethiopian Community in Munich e.V

Ethiopian Community in Munich e.V

  • Startseite | መነሻ ገጽ
  • Video | ቪዲዮ
  • Photos | ፎቶ
  • Sport | ስፖርት
  • ኪነ-ጥበብ
    • ከመፃህፍት-አለም
    • ግጥም
    • ሥነ-ጽሁፍ
  • የአባልነት ቅጽ
  • Contact us

Kategorie: ሥነ-ጽሁፍ

በ2012 እ.ኤ.አበሙኒክ የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ጋባዥነት ስለአድዋ ድል የቀረበ ታሪካዊ ትንታኔ

Mai 2, 2019 admin1 Aktuell, ሥነ-ጽሁፍ

በጀርመን ራድዮ ጣቢያ ባልደረባ የሆነውና አንጋፋው ጋዜጠኛ ይልማ ሀይለሚካኤል እኤ አ በ2012 በሙኒክ የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ  ጋባዥነት  ስለአድዋ ድል የቀረበው ታሪካዊ ትንታኔ

» Weiterlesen

ኮሚኒቲውን ለመርዳት

Ethiopian Community in Munich e.V.

Stadtsparkasse München
IBAN:DE22 7015 0000 0104 1171 48
BIC:SSKMDEMMXXX

NEWS

ትግራይ፡ የኤርትራ ወታደሮች እንዲወጡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አቋም መያዙ ተገለጸ

የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ክልል እንዲወጣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አንድ አይነት አቋም መያዙን የአስተዳደሩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ለቢቢሲ ተናገሩ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገብረ መስቀል ካሳ እንዳሉት የኤርትራ ሠራዊት በክልላቸው ውስጥ እንዳለ ከመግለጻቸው በተጨማሪ "በክልሉ ውስጥ ያሉ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። ወንጀሎችንም ፈጽመዋል" ሲሉ ከስሰዋል። [...]

በጂቡቲ ወደ ባህር የተወረወሩ ቢያንስ 20 የሚሆኑ ስደተኞች ሕይወት አለፈ- የተባበሩት መንግሥታት

ቢያንስ 20 የሚሆኑ አፍሪካውያን ስደተኞች በጅቡቲ ባህር ዳርቻ አካባቢ በሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ከጀልባ ላይ ተወርውረው ሕይወታቸው ማለፉን የተባበሩት መንግስታት አስታወቀ።የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በበኩሉ አዘዋዋሪዎቹ ጀልባው ከሚገባው በላይ መሙላቱን ሲያስተውሉ "ቢያንስ 80 የሚሆኑትን ስደተኞች ወደ ውሃ ገፍትረዋቸዋል" ብሏል። [...]

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ "ተገፍቶ መውጣቱን" ገለፀ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከሦስት ወራት በኋላ ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ ከፍላጎቱ ውጪ በደረሱበት ጫናዎች ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። የፓርቲው ፀሐፊ የሆኑት አቶ ጥሩነህ ገምታ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ "ተገፍቶ ለመውጣት ተገድዷል" ብለዋል። [...]

በህዳሴ ግድብ ላይ ሌሎች አደራዳሪዎች ይግቡበት ማለት የአፍሪካ ህብረትን አስተዋፅኦ የሚያኮስስ ነው-ኢትዮጵያ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት እየተከናወነ ባለበት ወቅት ሌሎች አደራዳሪዎች ይግቡ ማለት የድርጅቱን አስተዋፅኦ የሚያኮስስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። [...]

በዌስት ባንክ እና በጋዛ 'የጦር ወንጀል' ምርመራ ተከፈተ

የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ዋና አቃቤ ህግ በፍልስጥኤም ግዛቶች ተፈጽሟል በተባሉ የጦር ወንጀሎች ላይ ይፋዊ ምርመራ ከፍቷል፡፡ [...]

Letzte Beitrage

  • ከእኛ ወዲያ ለእኛ
  • ታሪክ ሰርቶ ማለፍ
  • የሀዘን መግለጫ
  • የአቶ ብሩክ ማሞ አጭር የሕይወት ታሪክ
  • ከሰው ማሣ አትጨድ!

Archive

  • Februar 2021
  • Januar 2021
  • Dezember 2020
  • November 2020
  • Mai 2020
  • April 2020
  • Februar 2020
  • Januar 2020
  • Mai 2019

Login

Registrieren
  • Anmelden
  • Registrieren
Erstellt mit WordPress und Smartline.