Zum Inhalt springen

Ethiopian Community in Munich e.V

  • Startseite | መነሻ ገጽ
  • Video | ቪዲዮ
  • Photos | ፎቶ
  • Sport | ስፖርት
  • ኪነ-ጥበብ
    • ከመፃህፍት-አለም
    • ግጥም
    • ሥነ-ጽሁፍ
  • የአባልነት ቅጽ
  • Contact us
  • Video Category
  • Search Videos
  • User Videos
  • Player Embed

Adwa Theatre 4

März 14, 2020 admin1

16 views
FacebookTwitterLinkedinPin ItWhatsApp

ኮሚኒቲውን ለመርዳት

Ethiopian Community in Munich e.V.

Stadtsparkasse München
IBAN:DE22 7015 0000 0104 1171 48
BIC:SSKMDEMMXXX

NEWS

ኢትዮጵያዊቷ ትዕግሥት አሰፋ የሰበረችው የማራቶን ክብረ ወሰን ለምን መነጋገሪያ ሆነ?
ኢትዮጵያዊቷ ትዕግሥት አሰፋ የሰበረችው የማራቶን ክብረ ወሰን ለምን መነጋገሪያ ሆነ?

ከአራት ዓመታት በፊት በገጠማት ጉዳት ምክንያት በሐኪሞች ሩጫ እንድታቆም የተመከረችው ትዕግሥት፣ ባለፈው ሳምንት መስከረም 13/2016 ዓ.ም. ጀርመን ላይ ከባዱን የማራቶን ውድድር ክብረ ወሰን በሰፊ የሰዓት ልዩነት በማሻሻል ዓለምን አስደንቃለች። ይህንን የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በሁለት ደቂቃ ከ11 ሰከንዶች ለማሻሻል ዓመታትን እና ከፍተኛ ልፋትን እንደሚጠይቅ በስፖርት ተንታኞች እየተነገረ ነው። [...]

በአሜሪካ በመጨረሻዋ ሰዓት ስምምነት በመደረሱ የመንግሥት ሥራ መዘጋቱ ቀረ
በአሜሪካ በመጨረሻዋ ሰዓት ስምምነት በመደረሱ የመንግሥት ሥራ መዘጋቱ ቀረ

በአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) ጊዜያዊ በጀት እንዲጸድቅ በመጨረሻዋ ሰዓት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የመንግሥት ሥራ መዘጋትን አስቀረ። [...]

በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አቅራቢያ በተፈፀመ “የሽብር ጥቃት” ጉዳት ደረሰ
በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አቅራቢያ በተፈፀመ “የሽብር ጥቃት” ጉዳት ደረሰ

በቱርክ መዲና አንካራ በሚገኘው ምክር ቤት አቅራቢያ በተፈፀመ የሽብር ጥቃት ሁለት የፖሊስ መኮንኖችን ላይ ጉዳት መድረሱን የአገሪቷ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። [...]

የኦባማ ሠዓሊ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን ሥዕሎች ለዕይታ አቀረበ
የኦባማ ሠዓሊ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን ሥዕሎች ለዕይታ አቀረበ

የአሜሪካውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምስል (ፖርትሬት)ን በመሳል ዝናን ያተረፈው ኬሂንዴ ዋይሊ የኢትዮጵያዋን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎቹን የሚያሳዩ የጥበብ ስራዎቹን በፈረንሳይ ለዕይታ አቀረበ። [...]

የእስራኤል ሴት ወታደሮች ከፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር ወሲብ ፈፅመዋል በሚል ክስ ከጠባቂነታቸው ታገዱ
የእስራኤል ሴት ወታደሮች ከፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር ወሲብ ፈፅመዋል በሚል ክስ ከጠባቂነታቸው ታገዱ

እስራኤላዊ ሴት ወታደሮች ከፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ፈፅመዋል በሚል ክስ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግለት እስር ቤት ጠባቂ ሆነው እንዳያገለግሉ ታገዱ። [...]

Letzte Beitrage

  • በጀርመን አገር በሙኒክ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣን ምላሽ ለወገኔ በሚል ዝግጅት ከ15,000.00 € (አስራ አምስት ሺህ ዩሮ)በላይ አሰባሰቡ።
    Autor Mesfin Pawlos
  • ፈጣን ምላሽ ለተራበው፣ለተጠማውና ለታረዘው ወገኔ !
    admin1
  • ግድቡ የኔ ነው!
    admin1
  • የወንድማችን የአቶ ብሩክ ማሞ የመታሰቢያ ሃውልት ምርቃት
    admin1
  • ከእኛ ወዲያ ለእኛ
    admin1

Archive

  • November 2021
  • Oktober 2021
  • Juli 2021
  • März 2021
  • Februar 2021
  • Januar 2021
  • Dezember 2020
  • November 2020
  • Mai 2020
  • April 2020
  • Februar 2020
  • Januar 2020
  • Mai 2019
WordPress-Theme: Smartline von ThemeZee.