በሙኒክ የአድዋ በዓል ፎትግራፎችና ተንቀሳቃሽ ምስሎች

የወጣቶች የሙዚቃ ዝግጀት


በጀርመን አገር ሙኒክ ከተማ ታዳጊ ኢትዮጵያዊያውያን ስለእናት ሀገራቸው የሰሩትን ትያትር በአድዋ በዓል ለህዝብ ሲያቀርቡ ።



በዝግጅቱ ላይ የቀረቡ የእህታችን የወ/ሮ ጌጤ አለማየሁ የፈጠራ ስራዎች።


በጀርመን የኢትዮጵያውያን ኮሙዩኒቲ በተዘጋጀው 124ኛው የአድዋ ድል በአል አከባበር ላይ ትያትር ለህዝብ ያቀረቡ የኮሙዩኒቲ አባላት ከትያትሩ ፍፃሜ በሁዋላ ከፍተኛ የህዝብ አድናቆትን አግኝተዋል።

በጀርመን የኢትዮጵያውያን ኮሙዩኒቲ በተዘጋጀው 124ኛው የአድዋ ድል በአል አከባበር ላይ በኮሙዩኒቲው አባላት የአድዋ ጦርነት አጀማመር በተመለከተ የቀረበው ስሜት ቀስቃሽ አጭር ትያትር በቦታው በተገኙትን ኢትዮጵያውያን ዘንድ ታላቅ አድናቆትን አትርፏል።. ከትያትሩ ፍፃሜ የቀረበው በፉከራና ሽለላ የታጀበ ሞቅ ያለ ትዕይንት ተመልካቹን አስደስቷል።